Posts

Ethiopia bans protest rallies across the country in 'national security' move

Image
Photo @ The Ethiopian government on Friday announced a ban on protest rallies across the country, the state-owned  ENA  reports. The move according to the authorities is part of a national security plan aimed at consolidating peace and stability in the country. The defense minister, Siraj Fagessa, in a press briefing after a national security council discussion said the ban was a consensus decision by the council with the aim of preventing deaths and destruction of properties across the country. The minister, however, admitted that parts of the country were becoming volatile after the lifting of the 10 – month state of emergency but Ethiopia was largely peaceful in its current state. The government has also vowed to prosecute officials complicit in compromising state security. He disclosed further that the current security plan had been developed at the national level but with support of all regional states and with ‘feedback from foreign countries.’ Regional states were to

Ethiopia Keen on Attaracting Talent from Diapora - Government

November 9, 2017 - Ethiopia’s government expressed that it is taking a range of measures to reverse the trend of brain drain, reports the Ethiopian News Agency. The work aimed to attracting knowledge and expertise from the Diaspora is being undertaken by the Ministry of Foreign Affairs in collaboration with domestic private organizations and Diaspora associations.   The Ethiopian Diasporas, estimated to be at 2.5 million, are considered as huge untapped resource of human capital which clearly is vital for the development of the country.   Director-General of Diaspora Engagement Affairs at the Ministry, Demeke Atnafu, said that efforts are being exerted to encourage them to come and invest their expertise, knowledge, skill and experience in various areas.   “There is a new trend emerging among Ethiopian professionals abroad, rather than making a private and individual effort, they are convinced that if they come together they could make a massive impact and make a difference” he stated

የኢህኣደግ ባለስልጣናት ለምስክርነት የምቀርቡት ስለምን ስቆጠሩ ይሁን?

Image
በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩና የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ ከግራ ወደ ቀኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ ምክትላቸው ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶአባዱላ ገመዳ ፎቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ድረገጽ  ‹‹የምስክር ትንሽ ትልቅ የለውም›› አቶ በቀለ ገርባ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተባቸው የሽብር ተግባር ወንጀልና ከባድ የማነሳሳት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን የተሰጠባቸው አቶ ጉርሜሳ አያኖ፣ አቶ አዲሱ ቡላላ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ በቀለ ገርባ፣ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ፡፡ ተከሳሾቹ አባልና አመራር የሆኑበትን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) የፖለቲካ ድርጅት በሽፋንነት በመጠቀም፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስና በኃይል የፖለቲካ ሥልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል በመሆን፣ ዓላማውን ለማሳካትና፣ በአገሪቱ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ ማድረጋቸውን ዓቃቤ ሕግ በክሱ ጠቅሶ ማስመስከሩ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም ዓቃቤ ሕግ እንደ ክሱ ማስረዳቱን ፍርድ ቤቱ ገልጾ፣ በሰጠው ብይን ሦስቱ ተከሳሾች በሽብርተኝነት አዋጁ አንቀጽ 3(3፣4፣ እና 6) ሥር የተደነገገውን ማለፋቸውን ማስረዳት መቻሉን ጠቁሞ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤቱ ብይን ሰጥቷል፡፡ የአቶ በቀለ ገርባን ግን ወደ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 257 (ሀ) በመቀየር በከባድ ማነሳሳት እንዲከላከሉ ብይን መስጠቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተከሳሾቹ የመከላከያ ምስክር እንዳላቸው ለፍርድ ቤቱ ገልጸው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማር

ከሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሠራተኞች እየለቀቁ ናቸው

Image
የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ድርሻ እያሽቆለቆለ መምጣቱን ባለሙያዎች ገለጹ ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው የጃፓንና የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ከፍተኛ የምክክር መድረክ ወቅት በቀረቡ የጥናት ውጤቶች መሠረት፣ የአገሪቱ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚጠበቀውን ውጤት ከማስገኘት ይልቅ እያሽቆለቆለ እንደመጣ ታይቷል፡፡ በጃፓን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) እና በኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት ትብብር በተሰናዳውና፣ ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010 ዓ.ም. በተካሄደው ከፍተኛ የፖሊሲ ምክክር መድረክ ወቅት የልማት ምርምር ኢንስቲትዩት ተመራማሪው ፀጋዬ ገብረ ኪዳን (ዶ/ር) እና የሙያ አጋሮቻቸው ባቀረቡት ጥናት መሠረት፣ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪው በተለይም በመካከለኛና በትልልቅ አምራቾች ዘንድ የታየው ማሽቆልቆል ከፍ እያለ መጥቷል፡፡ እንደ ምሁራኑ ጥናት ከሆነ፣ ከ15 ዓመታት በፊት ዘርፉ የፈጠረው 29 በመቶ የሥራ ዕድል ከሁለት ዓመት በፊት በተደረገ ዳሰሳ ወደ 11 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ በዚሁ ጊዜ ውስጥ ዘርፉ ያደረገው የእሴት ጭመራም ከሰባት በመቶ ወደ አራት በመቶ ዝቅ ማለቱን ተመራማሪው ገልጸዋል፡፡ ዓምና በ137 ከጨርቃ ጨርቅና አልበሳት አምራቾች በተሰበሰበ የመጀመርያ ደረጃ መረጃ መሠረት፣ ዋና ዋና ችግሮች ተብለው በፋብሪካዎቹ የተጠቀሱ የምርታማነት ችግሮች ከኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት፣ በቂ የጥሬ ዕቃ አቅርቦት አለማግኘት፣ የሠለጠነ የሰው ኃይል አለመኖር፣ የፋይናንስ አቅርቦት፣ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ችግር፣ እንዲሁም የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ችግሮች ጎልተው ይጠቀሳሉ፡፡ በምሁራኑ ጥናት መሠረት በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እየተቸገሩ ከሚገኙት ፋብሪ

ለመሆኑ ኣቶ ኣባዱላ የኣገሪቱ ህገ መንግስት የደነገገላቸውን መብት ተጠቅመው ሃሳባቸውን ለህዝብ ይፋ ማድረጋቸው ስህተት ነው ወይ?

Image
ለመሆኑ ኣቶ ኣባዱላ  የኣገሪቱ ህገ መንግስት የደነገገላቸውን መብት ተጠቅመው ሃሳባቸውን ለህዝብ ይፋ ማድረጋቸው  ስህተት ነው ወይ?  ‹‹አቶ አባዱላ በቴሌቪዥን ወጥተው መናገራቸው ስህተት ነው››  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከአፈ ጉባዔነት ለመልቀቅ ጥያቄ ስለማቅረባቸው በቴሌቪዥን ወጥተው መናገራቸው ስህተት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ዛሬ ጥቅምት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ፣ ከሪፖርተር በኢሕአዴግ ውስጥ ስላለ ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ጥያቄ ቀርቦላቸዋል ነው ይኼን ምላሽ የሰጡት፡፡ ‹‹ኢሕአዴግ የሚታወቅበት ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት በአሁኑ ወቅት አለ ማለት ይቻላል ወይ? አፈ ጉባዔ አባዱላ የኦሮሞ ሕዝብን መብት ለማስከበር እታገላለው ማለታቸው የዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት በኢሕአዴግ ውስጥ መጥፋቱን እንደሚያመላክትና ይህም ኢሕአዴግን ሊበትነው አይችልም ወይ?›› በሚል ከሪፖርተር ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ‹‹ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት የማይገረሰስ የኢሕአዴግ መርህ ነው፤›› ሲሉ መልሰዋል፡፡ "አፈ ጉባዔ አባዱላ መልቀቂያ ስለማቅረባቸው ሪፖርተር በመዘገቡና ከወጣ አይቀር ሐሳቤን በደንብ መግለጽ አለብኝ በማለት ወደ ሚዲያ ሊሄዱ ችለዋል። ወደ ሚዲያ መሄዳቸው ስህተት ነው። ምክንያቱም በውስጣችን እንፈታው ነበር። ሆኖም አሁንም በድርድር ላይ የለ ጉዳይ በመሆኑ ዲሞክራሲያዊ ማእከላዊነትን ጥሰዋል ማለት አይቻልም፤” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። ነገር ግን ወደ ሚዲያ መውጣታቸው ስህተት ነበር ብለዋል፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ጉዳይ ኢሕአዴግን የሚፈርስ አድርጎ ማሰብ ድርጅቱን አለማወቅ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም፣ ‹‹ታ