የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትር ዞን በሲዳማ ዞን ውስጥ ልቋቋም መሆኑ ተሰማ

Agro-processing Industrial Parks to be Established with 2.5 billion USDሰሞኑን ከኣገሪቱ የዜና ኣውታሮች እንደተሰማው ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትር ዞን በሁለት ነጥብ ኣምስት ቢሊዮን ዶላር ውጭ ሲዳማ ዞንን ጨምሮ በትግራይ፤ ኣማራ፤ እና በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ኣከባቢዎች ለመገንባት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በማድረጋ  ላይ መሆኑ ታውቋል።
የወሬው ምንጭ የኢትዮጵያ ዜና ኣገልግሎት ነው

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር